am_tn/est/09/29.md

662 B

ይህንን ሁለተኛውን ደብዳቤ …. የአቢካኢል ሴት ልጅ ንግሥት አስቴር እና አይሁዳዊው መርዶክዮስ ጻፉ

አስቴር የአቢካኢል ሴት ልጅ ናት፡፡ አስቴር እና መርዶክዮስ ደብደቤውን ጻፉ፡፡

አቢካኢል

የአስቴር አባት እና የመርዶክዮስ አጎት፡፡ ይህንን በአስቴር 2፡15 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሁለተኛ ደብዳቤ

"ተጨማሪ ደብዳቤ" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)