am_tn/est/09/20.md

915 B

በየአመቱ የአዳርን ወር አስራ ሁለተኛ እና አስራ ሶስተኛ ቀን ለመጠበቅ

ቀንን መጠበቅ የሚለው ፈሊጣው አነጋገር ቀኑን ማክበር ማለት ነው፡፡ "በየአመቱ የአዳርን ወር አስራ አራተኛ እና አስራ አምስተኛ ቀን ለማክበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ሀዘናች ወደ ደስታ ዞረ

ዞረ የሚለው መለወጥን ያመለክታል፡፡ ሀዘን እና ደስታ የሚሉት ረቂቅ ስሞች "መከፋት" እና "በደስታ መሞላት" በሚል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ " እጅግ ሀዘንተኛ ከመሆን ወደ ደስተኛነት ተለወጡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)