am_tn/est/09/17.md

799 B

በአዳር ወር በአስራ ሶስተኛው ቀን

በአስቴር 3፡13 ተመሳሳዩን ሀረግ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡

በአስራ አራተኛው ቀን አረፉ

"በአዳር ወር በአስራ አራተኛው ቀን በየአውራጃዎቹ የሚኖሩ አይሁዶች አረፉ

በሱሳ የሚኖሩ አይሁዶች ተሰበሰቡ

የተሰበሰቡበት ምክንያት በግልጽ ሊጻፍ ይችላል፡፡ " በሱሳ የሚኖሩ አይሁዶች ከጠላቶቻቸው ጋር ለመውጋት በአንድነት ተሰበሰቡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆና ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)