am_tn/est/09/15.md

1.3 KiB

በአዳር ወር በአስራ አራተኛው ቀን

በአስቴር 3፡13 ተመሳሳዩን ሀረግ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡

በምርኮው ላይ እጃቸውን አልጫኑም

በነገሮች ላይ እጆቻቸውን መጫን የሚለው የሚያመለክተው ነገሮቹን መውሰድን ነው፡፡ "ከምርኮው አንዳች አልወሰዱም" ወይም "ከምርኮው አንዳች እንኳን አልወሰዱም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት- የሚለውን ይመልከቱ)

ሰባ አምስት ሺህ

"75፣000" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

እጆቻቸውን በገደሏቸው ሰዎች ንብረት ላይ አልጫኑም

በነገሮች ላይ እጆቻቸውን መጫን የሚለው የሚገልጸው ነገሮቹን መውሰድን ነው፡፡ " ከገደሏቸው ሰዎች አንዳች ንብረት አልወሰዱም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት- የሚለውን ይመልከቱ)

ዋጋ ያላቸው

"ዋጋ ያላቸው ነገሮች" ወይም "ንብረቶች"