am_tn/est/09/13.md

1.2 KiB

የዚህ ቀን አዋጅ ነገም ጭምር እንዲቀጥል

"እንዲቀጥል" የዚህ ፈሊጥ ትረጉም አስቀድሞ የተፈቀደ ወይም የታቀደ ነገርን ማድረግ የሚል ነው፡፡ "የዛሬም አዋጅ ነገም ደግሞ እንዲቀጥል" ወይም "ዛሬ እንዲፈጽሙት ታውጆ የነበረውን ነገም ደግሞ እንዲያደርጉት፡፡ በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አስር ወንድ ልጆች

"10 ወንድ ልጆች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የሰው መስቀያ እንጨት

ይህ ሰዎችን ለመስቀል ያገለግል የነበረ አሰራር ሲሆን፣ የገመዱ አንዱ ጫፍ በመስቀያው እንጨት ላይ ሲታሰር ሌላኛው የገመዱ ጫፍ በሚሰቀሉት ሰዎች አንገት ዙሪያ በማድረግ ይንጠለጠላሉ፡፡ በአስቴር 2፡23 ይህንን እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ "ሰዎችን ለመስቀል የሚዋቀር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የማይታወቁትን መተረጎም የሚለውን ይመልከቱ)