am_tn/est/09/06.md

1.6 KiB

ምሽጎች

ምሽግ የቤተመንግሥት ግንብን፣ ጠንካራ ይዞታን ወይም የተመሸገ ከተማን ያመለክታል፡፡ በአስቴር 1፡2 ይህንን እንዴት እንደተረጎሙት ተመልሰው ይመልከቱ፡፡

ሱሳ

ይህ ከተማ የፋርስ ነገሥታት መናገሻ ከተማ ነበር፡፡ በአስቴር1፡2 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አምስት መቶ ወንዶች

"500 ወንዶች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ፓርሻንዳታ፣ ደልፎን፣ አስፓታ፣ ፓራታ፣ አዳልያ፣ አረዳታ፣ፓርማታ፣ አሪሳይ፣ አሪዳይ፣ ዋይዛታ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አስር ወንድ ልጆች

"10 ወንድ ልጆች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሐማ

ይህ የንጉሡ ባለሟል የሆነው የሐማ ስም እና ለ እርሱ ገለጻ ነው፡፡ ይህንን በአስቴር 3፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሐመዳቱ

የዚህን ሰው ስም በአስቴር 3፡1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የአይሁዶች ጠላት

ይህ ሀረግ ስለ ሐማ ይነግረናል