am_tn/est/09/03.md

1.0 KiB

የአውራጃ ገዢዎች

"የአውራጃዎች ገዢዎች"

መርዶክዮስን መፍራት በእነርሱ ላይ ወደቀ

ፍርሃት በሰዎች ላይ ወደቀ የሚለው የሚገልጸው ሰዎች እጅግ ፈሩ የሚለውን ነው፡፡ "መርዶክዮስን ፈርተው ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በንጉሡ ቤት ታላቅ ሰው ነበር

"በንጉሡ ቤተ መንግስት እጅግ ጠቃሚ ሰው ነበር"

ዝናው በሁሉም አውራጃዎች ተሰራጨ

በየስፍራው ዝናው ተሰራጨ የሚለው የሚገጸው፣ በእነዚያ ስፍራዎች የሚገኙ ሰዎች ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ አወቁ የሚለውን ነው፡፡ "በየአውራጃዎቹ ሰዎች እርሱ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ አወቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)