am_tn/est/08/13.md

852 B

ጠላቶቻቸውን እንዲበቀሉ

"ጠላቶቻቸውን እንዲበቀሉ" የዚህ ፈሊጥ ትረጉሙ የጎዳን ሰው መልሶ መጉዳት የሚል ነው፡፡ "ጠላቶቻቸውን መልሰው እንዲበቀሉ" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ሳይዘገዩ ወጡ

"ሳይዘገዩ" የዚህ ፈሊጥ ትረጉም አልዘገዩም ወይም አልጠበቁም ማለት ነው፡፡ "ወዲያውኑ ወጡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ሱሳ

የንጉሡ ቤተመንግስት የነበረባት ከተማ ናት፡፡ በአስቴር 1፡2 ይህንን እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)