am_tn/est/08/10.md

1.7 KiB

በንጉሥ ጠረክሲስ ስም ተጻፈ

አንድን ነገር በንጉሥ ስም መጻፍ በእርሱ ስልጣን መጻፍን ያመላክታል፣ ወይም የእርሱ ወኪል ሆኖ መጻፍን ያሳያል፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት- የሚለውን ይመልከቱ)

የቀለበት ማህተም

ይህንን ሀረግ በአስቴር 8፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ

መልዕክተኞች

መልዕክትየሚያደርሱ ሰዎች

ከንጉሡ ፈረሶች ዝርያ

የንጉሡ ምርጥ ወንድ ፈረሶች ዝርያ፡፡ ለንጉሡ አገልግሎት የሚውሉት ምርጥ ዝርያዎች ነበሩ፡፡ "የንጉሡ ምርጥ ፈረሶች ዝርያዎች፡፡ "የንጉሡ ምርጥ ፈረሶች ዝርያዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆና ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ለአይሁድ እንዲሰበሰቡ… ፈቃድ ሰጣቸው

"እንዲሰበሰቡ እንደፈቀደላቸው…ለአይሁድ ነገራቸው"

ዝግጁ እንደሆኑ

ይህ መልሰው እንዲያጠቁ እንጂ እንዳይሸሹ የሚገልጽ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው፡፡ "ራሳቸውን ከጥቃት እንዲከላከሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የአስራ ሁለተኛው ወር አስራ ሶስተኛ ቀን፣ ይህም የአዳር ወር ነው

ይህንን በአስቴር 3፡13 እንዴት እንደተረጎሙት መለስ ብለው ይመልከቱ፡፡