am_tn/est/08/03.md

1.2 KiB

ከተማጽኖ ጋር

"ለመነች"

የአጋጋዊውን የሐማን ክፉ እቅድ ለማስወገድ

"ማብቂያው እንዲሆን" ይህ ፈሊጣው አነጋገር ሲሆን ትርጉሙ አንድን ነገር ማስቆም ማለት ነው፡፡ " የአጋጋዊውን የሐማን ክፉ እቅድ ለማስቆም" ወይም " አጋጋዊውን ሐማ ያቀደውን ክፉ እቅድ ለመከላከል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

አጋጋዊው

ይህንን በአስቴር 3፡1 ውስጥ እንዴት እንደተረጎሙት መለስ ብለው ይመልከቱ፡፡

ያዘጋጀው ሴራ

"የፈጠረው ተንኮል" ወይም "ሐማ የፈጠረው ሴራ"

ንጉሡ ለአስቴር በትረ መንግሥቱን/የወርቅ ዘንጉን ዘረጋላት

ይህንን ያደረገው በእርሷ ደስ መሰኘቱን ለማሳየት ነው፡፡ በአስቴር 5፡2 ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደተረጎሙት መለስ ብለው ይመልከቱ፡፡