am_tn/est/07/09.md

995 B

ሐርቦና

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡(ስሞችን እንዴት ይተረጉማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃምሳ ክንድ ርዝመት ያለው መስቀያ

"ሃምሳ ክንድ ቁመት፡፡” የሚለውን ወደ ዘመናዊ መለኪያ መለወጥ ይችላሉ፡፡ በአስቴር 5፡14 ተመሳሳይ የሆነውን ሐረግ እዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ ወደ፡ "አንድ የሰው መስቀያ ሃያ ሶስት ሜትር ከፍታ” (ቁጥሮች እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ርቀት የሚለውን ይመልከቱ)

የንጉሡ ቁጣ በረደ

የንጉሡ ቁጣ የተገለጸው ታላቅ እሳት እንደነበረ እና እየቀነሰ እንደመጣ ነው፡፡ "የንጉሡ ቁጣ በረደ" ወይም "ከዚያ ንጉሡ እጅግ አልተቆጣም ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)