am_tn/est/03/10.md

589 B

የቀለበት ማህተም

በአዋጅ ላይ የንጉሡን ይፋ ማህተም ለማሳረፍ የሚያገለግል የተለየ ቀለበት

ገንዘቡ ተመልሶ ለአንተ ሲሆንልህ አያለሁ

የዚህ ሐረግ ትርጉም ግልጽ አይደለም፡፡ ትርጉሙ 1) "እኔ ለአንተ ገንዘቡን እመልስልሃለሁ" ወይም 2) " ልክ እንደተናገርከው ገንዘቡን ወስደህ ለሰዎቹ ስጣቸው፡፡" ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)