am_tn/est/03/07.md

1.6 KiB

በመጀመሪያው ወር

" በአንደኛው ወር" (ተከታታይነትን የሚያሳይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

ኒሳን የትኛው ወር ነው

"ኒሳን" በዕብራዊያን ወር አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ስያሜ ነው፡፡ በምዕራባዊያን ቀን መቁጠሪያ የመጋቢት መጨረሻ እና የሚያዚያ መጀመሪያ ላይ ነው፡፡ (የዕብራዊያን ወራት እና ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ንጉሥ ጠረክሲስ በነገሠ አስራ ሁለተኛ አመት

"በንጉሥ ጠረክሲስ በ12ኛ አመት" ወይም "ንጉሥ ጠረክሲስ ወደ አስራ ሁለት አመት ያህል ከገዛ በኋላ" (ተከታታይነትን የሚያሳይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

ፉር - ያም ዕጣ ነው- ይጣላል

"ፉሩን ያወጣሉ - ያም ዕጣ ነው - " (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አስራ ሁለተኛው ወር

"አስራ ሁለተኛ ወር" (ተከታታይነት ን የሚያሳይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

የአዳር ወር

"አዳር" በዕብራዊያን የወር አቆጣጠር አስራ ሁለተኛው እና የመጨው ወር ነው፡፡ በምዕራባዊያኑ አቆጣጠር የየካቲት ወር መጨረሻ እና የመጋቢት መጀመሪያ ነው፡፡ (የዕብራዊያን ወራት እና ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)