am_tn/est/03/05.md

1.1 KiB

አልተንበረከከም ወድቆም አልሰገደም

መርዶክዮስ እነዚህን ድርጊቶች ባለማድረግ ሐማ በመንግስት ውስጥ ላለው ደረጃ ክብር አለመስጠቱን አሳየ፡፡(ተምሳሌታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

ሐማ በቁጣ ተሞልቶ ነበር

እዚህ ሰፍራ የሐማ ቁጣ እጅግ እንደሚሞላው ነገር ተደርጎ ተነግሯል፡፡ "ሐማ እጅግ ተቆጣ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

መርዶክዮስን ብቻ የመግደልን ሃሳብ ትንሽ ነገር አድርጎ አየው

"መርዶክዮስን ብቻ የመግደልን ሃሳብ አልተቀበለም፡፡" ይህ በአዎንታዊ መልክም ሊገለጽ ይችላል፡፡ "መርዶክዮስን ብቻ ከመግደል ያለፈ ለማድረግ ወሰነ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

መላውን አይሁድ ማጥፋት

"ሁሉንም አይሁድ ማስወገድ" ወይም "መላውን አይሁድ መግደል"