am_tn/est/02/15.md

1.9 KiB

አሁን ጊዜው ሲደርስ

ይህ የታሪኩን አዲስ ክፍል ያስተዋውቃል፡፡ (አዲስ ትዕይንት ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

የመርዶክዮስን አጎት የሆነውን፣ የአቢካኢልን ሴት ልጅ፣ ሴት ልጅ፣ እንደ ራሱ ልጅ አድርጎ የወሰዳት

ይህ የመረጃ ዳራ ለአንባቢው አስቴር ከመርዶክዮስ ጋር ያላትን ዝምድና ያስታውሰዋል፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ)

አቢካኢል

የአስቴር አባት እና የመርዶክዮስ አጎት (ስሞችን እንዴት ይተረጉማሉ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ) አንዳች ነገር አልጠየቀችም ነገር ግን ምንን ጠየቀች ይህ በአዎነታዊ መልክ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ምንን ብቻ ጠየቀች"

ሄጌ

በአስቴር 2፡3 ውስጥ ይህ የወንድ ስም እንዴት እንደት እንደተረጎሙት መለስ ብለው ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጉማሉ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ)

በሁሉም ዘንድ ሞገስ አገኘች

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "ሁሉንም ደስ አሰኘች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

አስረኛው ወር፣ ይህም የቴቤት ወር ነው

"ቴቤት" በዕብራዊያን ወር አቆጣጠር አስረኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባዊያን ወር አቆጣጠር የታህሳስ መጨረሻ የጥር መጀመሪያ ነው፡፡ (የዕብራዊያን ወሮች እና ተከታታይነትን የሚያሳይ ቁጥር እንዲሁም ስሞች እንዴት ይረረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰባተኛው ወር

"7 ተኛው አመት" (ተከታታይነትን የሚያሳይ ቁጥር)