am_tn/est/02/14.md

1.0 KiB

አያያዥ ሃሳብ፡

ይህ በአስቴር 2፡12 የተጀመረውን የንጉሡ ሚስቶች በሚሆኑ ሴቶች ላይ ስላለው ስርአት የመረጃ ዳራ ማቅረብን ይቀጥላል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

በጠዋት

ይህ በማግስቱ ያለውን ማለዳ ያመላክታል፡፡ ይህ መረጃ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ "በማግስቱ ጠዋት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ( ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሁለተኛ ቤት

"የተለየ ቤት" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ) ወደ ሻሺጋዝ ጥበቃ… ዕቁባቶች "ሻሺጋዝ ወዳለበት… ቁባቶች ይንከባከቧት ነበር"

ተንከባካቢ

"ጉብኝት" ወይም "ጥበቃ"

ሻሺጋዝ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጉማሉ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ)