am_tn/est/02/08.md

2.1 KiB

የንጉሡ ትዕዛዝ እና አዋጅ በታወጀ ጊዜ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ-ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ " ንጉሡ ውብ የሆነች ሴት እንዲፈልጉ ካዘዘ በኋላ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(አድራጊ እና ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ታወጀ

"ተነገረ"

ብዙ ወጣት ሴቶች ቀረቡ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ-ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ብዙ ወጣት ሴቶችን አቀረቡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(አድራጊ እና ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በሄጌ እንክብካቤ ስር ሆኑ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ-ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡"ሄጌ እነርሱን መንከባከብ ጀመረ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(አድራጊ እና ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አስቴርም ጭምር ሴቶችን በሚንከባከበው በሄጌ እንክብካቤ ለመሆን ወደ ንጉሡ ቤተመንግት ተወሰደች

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ-ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ሄጌ፣ የሴቶቹ ተንከባካቢ ወደ ንጉሡ ቤተመንግሥት ባመጧት ጊዜ አስቴርንም መንከባከብ ጀመረ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(አድራጊ እና ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ቤተመንግት

ይህንን በአስቴር 1፡5 ውስጥ እንዴት እንተረጎሙት መለስ ብለው ይመልከቱ

ወጣቷ ልጃገረድ አስደሰተችው፣ ደግሞም በእርሱ ዘንድ ሞገስን አገኘች

እነዚህ ሁለት ሀረጋት ተመሳሳይ ነገር ይናገራሉ፤ ደግሞም ምን ያህል ንጉሡን ደስ እንዳሰኘች ትኩረት ያደርጋሉ፡፡ "ወጣቷ ልጃገረድ እጅግ ደስ አሰኘችው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)

ወጣቷ ልጃገረድ

"አስቴር"