967 B
967 B
ከእነዚህ ነገሮች በኋላ
ይህ ጥቂት ቆየት ብሎ የሚሆንን አዲስ ትዕይንት ያስተዋውቃል፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)
የንጉሥ ጠረክሲስ ቁጣ በረደ
" ንጉሡ ቁጣው ቀነሰ"
አዋጁ
ይህ በአስቴር 1፡19-20 ያለውን አዋጅ ያመለክታል
ፍለጋ ይደረግ
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "አገልጋዮችህ እንዲፈልጉ እዘዛቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ- ገቢር/ተገቢሮ የሚለውን ይመልከቱ)
በንጉሡ ፈንታ
ሰዎቹ ንጉሡን በሶስተኛ መደብ የሚናገሩት ለአክብሮት መግለጫ ነው፡፡ "በአንተ ፈንታ" (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)