am_tn/est/01/19.md

1.6 KiB

አያያዥ ሃሳብ፡

ምሙካ ለንጉሡ ጥያቄ ምላሽ መስጠቱን ቀጠለ

ንጉሡን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ …ወደ ንጉሡ… በፊቱ….ንጉሡ… የንጉሡ አወጅ… ታላቅ ግዛቱ

ምሙካ በሶስተኛ መደብ የተናገረው ንጉሡን በማክበር ነው፡፡ "ንጉሡን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ… ከእርሱ…በፊቱ… ካስደተ… አዋጁ… በሰፊ ግዛቱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)

የማይሻር ሆኖ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ማንም ሊሽረው የማይችል ሆኖ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የንጉሡ አዋጅ ሲታወጅ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የንጉሡን አዋጅ በሰሙ ጊዜ" ወይም "ንጉሡ ያዘዘውን በሰሙ ጊዜ" በሚለው ውሰስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ታላቅ

በጣም ሰፊ

ከታላቁ እስከ ታናሹ

ይህ ሁለቱንም ጽንፎች እና በመሃል የሚገኘውን ሁሉ ከዳር ስስከ ዳር የሚገልጽ ነው፡፡ ይህ ምናልባትም ባሎችን ሊመለከት ይችላል፣ ነገር ግን ሚስቶችን ማመላከት ይችላል፡፡ (ጽንፍ/ሜሪዝም የሚለውን ይመልከቱ)