am_tn/est/01/13.md

1.2 KiB

ወቅቱን የተረዱ

"በህይወታቸው ውስጥ የሚፈጸመውን ነገር የሚረዱ" ንጉሡ በህግና በፍርድ ዐዋቂ ከሆኑ ጋር የመመካከር ልማድ ነበረው፡፡ ይህ የመረጃ ዳራ ንጉሡ እነዚህን ሰዎች ለምን እንደጠራ ያብራራል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

አርቄስዮስ፣ ሼታር፣ አድማታ፣ ተርሺሽ፣ ማሬስ፣ ማሌሴዓር እና ምሙካ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ፤ የሚለውን ይመልከቱ

ህጉ እንዲከበር…በሹማንነቱ ምን ቅሬታ ቀረበ?

ይህንን ጥያቄ ማን እንዳቀረበ መግለጹ ሊጠቅም ይችላል፡፡ ንጉሡ እንዲህ አላቸው፣ "ህጉ በመጣሱ … በመኳንንት?" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ህጉ እንዲከበር

"ህጉን በማጤን" ወይም "ህጉን በመታዘዝ"