am_tn/est/01/09.md

1.2 KiB

በሰባተኛው ቀን

"ከ6 ቀናት በኋላ" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የንጉሡ ልብ ከወይን ጠጅ የተነሳ ደስ ተሰኝቶ ነበር፡፡

እዚህ ስፍራ "ልብ" የሚለው ቃል ንጉሡን ያመለክታል፣ "ደስታ ተሞልቶ" የሚለው ደግሞ በፈሊጣዊ አገላለጽ ሰክሮ ነበር የሚል ትርጉም አለው፡፡ "ንጉሡ ወይን ጠጥቶ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሴኔክቲክ/ ዘይቤያዊ አነጋገር እና ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

ምሁማን፣ ባዛን፣ ሐርቦና፣ ገበታ፣ ዘቶሊያ፣ ዜታር እና ከርከስ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ፤ የሚለውን ይመልከቱ)

የሚያገለግሉት ሰባቱ ሹማማንት

ይህ እነዚህ ሰዎች እነማን እንደነበሩ ለመግለጽ የቀረበ የመረጃ ዳራ ነው፡፡ (መረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

ተክለ ሰውነቷና ውበቷ አስደናቂ ነበር

"በጣም ውብ ነበረች"