am_tn/est/01/07.md

1.1 KiB

መጠጥ በወርቅ ዋንጫ ይቀርብ ነበር፡፡

በአድራጊ ዐረፍተ-ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እንግዶች ከወርቁዋንጫ ወይን ጠጡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ገቢር/ተገቢሮ ወይም አድራጊ/ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ከንጉሡ ልግስና የተነሳ ብዙ የንጉሣዊ ክብር መገለጫ የሆነ ወይን ይቀርብ ነበር፡፡

"ንጉሡ በንጉሳዊ ክብር መግለጫ ረገድ እጅግ ለጋስ ነበር"

ለጋስነት

"ለመስጠት ታላቅ ፈቃደኝነት"

አንዳች ግዴታ አይጣልም ነበር

"ማንም ወይን ለመጠጣት አይገደድም ነበር"

ንጉሡ ለቤተ መንግስቱ መኳንንት በሙሉ ለእያንዳንዱ ሰው የፈለገውን ያህል እንዲያቀርቡለት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡

ይህ ሃሳብ፤ ንጉሡ ለባለሟሎቹ ለሁሉም ታዳሚየሚፈልገውን ያህል ወይን እንዲሰጠው ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር ማለት ነው፡፡