am_tn/est/01/03.md

1.2 KiB

በግዛቱ ሶስተኛ አመት

"ለ2 አመታት ከገዛ በኋላ" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሰራዊቱ

ይህ ምናልባት የሰራዊቱን መሪዎች ሊያመለክት የሚችል ነው፡፡ " የሰራዊቱ መኳንንት " በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሲኔክቲኪ/ ዘይቤያዊ አነጋጋር- የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ፤ የሚለውን ይመልከቱ)

የግዛቱ ብልጽግና ታላቅነት

እነዚህ ቃላቶች ግዛቱ ምን ያህል ታላቅ እንደነበር አጉልተው የሚገልጹ እና ተመሳሳይ ትርጉም የያዙ ናቸው፡፡ (ደብሌት/ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)

የታላቅነቱ ግርማ ክብር

እነዚህ ቃላት ምን ያህል ታላቅ እንደነበር የሚያጎሉ እና ተመሳሳይ ትርጉም የያዙ ናቸው፡፡ "የታላቅነቱ ክብር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

180 ቀናት

"አንድ መቶ ሰማንያ ቀናት" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)