am_tn/eph/06/21.md

382 B

ኤፌሶን 6፡21-22

ምን እያደረግሁ እንደምገኝ፡ "የኔ ሁኔታ" ወይም "እኔ ያለሁበት ድባብ" ቲኪቆስ፡ ቲኪቆስ ከጳውሎስ ጋር ካሉት በርካታ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። ያለንበትን ሁኔታ እንድታውቁና፡ ትኩረት፡ "ሁሉንም ነገሮች እንነግራችኋለን"