am_tn/eph/06/14.md

1.1 KiB

ኤፌሶን 6፡14-16

በእውነት ቀበቶ፡ ቀበቶ ለአንድ ወታደር በሚገባ እንደሚይዝለት እውነትም ለአማኝ ነገሮችን አጥብቆ ይይዝለታል። የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፡ ጥሩር የወታደርን ደረት እንደሚሸፍንለት የፅድቅ ስጦታም የአማኝን ልብ ይከልልለታል። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) የሰላምን ወንጌል ለማወጅ እግሮቻችሁ በዚያ ተጫምተው ዝግጁ ይሁኑ፡ ወታደር ለእግሩ ጥሩ ጫማ መጫማት እንዳለበት ሁሉ አማኝም ጠንካራ የሆን የሰላም ወንጌል እውቀት ሊኖረው ይገባል። የእምነትን ጋሻ አንሱ፡ ወታደር ጠላትን ለመከላከል ጋሻውን እንደሚጠቀምበት ሁሉ እግዚአብሔር ለአማኝ የሚሰጠውም እምነት ከዲያብሎስ ጥቃት መከላከያ ነው። (ተመልከት፡ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች፡