አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ የበረታችሁ ሁኑ፡ የዲያብሎስን ተንኮል አዘል ዕቅድ መቋቋም ትችሉ ዘንድ የእግዚአብሔርን የጦር ዕቃ ሁሉ ልበሱ፡