am_tn/eph/03/17.md

1.2 KiB

ኤፌሶን 3፡17-19

በእምነት * በልባችሁ፡

"ልባችሁ" የሚለው የሰውን ነፍስ የሚያመላክት ሲሆን "በ" ደግሞ ማስተላለፊያውን መንገድ ያሳያል፤ይህም ክርስቶስ በአማኞች ልብ ውስጥ በእግዚአብሔር የእምነት ስጦታ አማካኝነት እንደሚኖር አመላካች ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በፍቅሩ ሥር እንድትሰዱና፡ ጳውሎስ እምነታቸውን ላይ ስሩን ዘርግቶ እንደተተከለ ዛፍ ወይንም በጥልቅ መሰረት ላይ እንደተገነባ ህንፃ ጋር ያመሳስለዋል። ትኩረት፡ "እንደ ዛፍ ስር ሰዳችሁ እንድትተከሉና እንደ ህንፃ በአለቱ ላይ እንድትገነቡ።" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከቅዱሳን ሁሉ ጋር፡ "በክርስቶስ የሆኑት አማኞች ሁሉ" ወይም "ቅዱሳን ሁሉ" ከሰው ዕውቀት ሁሉ በላይ የሆነውን የክርስቶስን ታላቅ ፍቅር፡"በልምድ ልናውቀው ከምንችለው በላይ የሆነውን የክርስቶስ ፍቅር ልታውቁ ትችላችሁ"