am_tn/eph/03/14.md

798 B

ኤፌሶን 3፡14-16

በዚህም ምክንያት፡ "እግዚአብሔር ይህንን ሁሉ የስራው ለናንተ ስለሆነ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) በአብ ፊት እንበረከካለሁ፡ "በአብ ፊት ለፀሎት እንበረከካለሁ" ወይም "በአብ ፊት በትህትና እፀልያለሁ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) በሰማይና በምድር ላለ ቤተ ሰብ ሁሉ ስያሜ የሰጠ፡ ስያሜ መስጠት ምናልባት የመፍጠርን ድርጊት ያመለክት ይሆናል። ትኩረት፡"በሰማይና በምድር ሁሉንም ቤተሰብ ስያሜ የሰጠ እና የፈጠረ" እንዲሰጣችሁ: እርሱ በፈቃዱ እንዲሰጣችሁ