am_tn/eph/03/08.md

1.0 KiB

ኤፌሶን 3፡8-9

ምንም እንኳ ከቅዱሳን ሁሉ ያነስሁ ብሆንም፥ይህ ጸጋ ለእኔ ተሰጠኝ፡ ትኩረት፡ "ምንም እንኳ ከእግዚአብሔር ህዝብ በሙሉ የማይገባኝ ታናሽ ብሆንም፥እግዚአብሔር የፀጋውን ስጦታ ቸረኝ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ተሰውሮ ስለነበረው ምስጢር የእግዚአብሔር ዕቅድ ምን እንደሆነ ለሁሉም እገልጥ ዘንድ፡ "የእግዚአብሔርን ህዝብ በሙሉ ስለ እግዚአብሔር እቅድ አስታውቅ ዘንድ" የሁሉ ነገር ፈጣሪ በሆነው በእግዚአብሔር ላለፉት ዘመናት ተሰውሮ ስለነበረው ምስጢር የእግዚአብሔር ዕቅድ ምን እንደሆነ ለሁሉም እገልጥ ዘንድ፡ ትኩረት፡"እግዚአብሔር ሁሉን ከፈጠረ ጀምሮ ለረጅም ዘመን ጠብቆ ያቆየው" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)