am_tn/eph/03/06.md

782 B

ኤፌሶን 3፡6-7

አሕዛብ በወንጌል አማካይነት አብረው ወራሾች፥ ይህ ጳውሎስ ቀደም ባሉት ቁጥሮች ሊገልፃቸው የጀመረው ተሰውሮ የነበር እውነት ነው። ክርስቶስን የተቀበሉ አህዛብ ልክ እንድ አይሁድ አማኞች አንድ አይነት ርስት ይቀበላሉ። አብረው የአካሉ ብልቶች፡ ብዙውን ጊዜ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካል ትባላለች። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) አገልጋይ ሆኛለሁ፡ "አሁን የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆንሁት ወንጌልን ለማዳረስ ነው" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])