am_tn/eph/03/03.md

1.1 KiB

ኤፌሶን 3፡3-5

በመገለጥ እንዳውቅ አድርጓል፡ ትኩረት፡"እግዚአብሔር ገልጦልኛል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ቀደም ሲል እንደጻፍሁላችሁ፡ ጳውሎስ ለነዚህ ሰዎች ቀደም ብሎ አጠር ያለ ደብዳቤ የፃፈ ሲሆን፥የሚያመለክተውም እርሱን ነው። ስለ ክርስቶስ ምስጢር እኔ ያለኝን መረዳት፡ ትኩረት፡"ለዚህ ስውር እውነት ያለኝ መረዳት" ባለፉት ዘመናት ለነበሩ ሰዎች አልተገለጠም ነበር፡ ትኩረት፡"እግዚአብሔር ባለፉት ዘመናት ለነበሩት ሰዎች አላሳወቃቸውም ነበር።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ምስጢሩም አሁን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት* የተገለጠው፡

ትኩረት፡ "አሁን መንፈስ ቅዱስ ገልጦታል" ወይም "መንፈስ ቅዱስ አሁን እንዲታወቅ አድርጎታል" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)