am_tn/eph/03/01.md

605 B

ኤፌሶን 3፡1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ ውድ ኋላ መለስ ብሎ የአይሁድንና የአህዛብን አንድ መሆን ካመላከት በኋላ አሁን ደግሞ አማኞች ቤተ መቅደስ የሆኑበትን የተሰወረ እውነት ያስታውቃል። በዚህ ምክንያት፡ "ለናንተ በተሰጠው ፀጋ ምክንያት" ለእናንተ ጥቅም ሲባል ስለ ተሰጠኝ የእግዚእብሔር ጸጋ መጋቢነት፡ "እግዚአብሔር ለናንተ የሰጠኝን የፀጋ ማስተዳደር ሃላፊነት"