am_tn/eph/02/17.md

1.1 KiB

ኤፌሶን 2፡17-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ ለኤፌሶን አማኞች እያላቸው ያለው በአሁኑ ጊዜ ያሉት አማኞች ከሐዋርያት እና ከነቢያት ጋር አንድ በመሆናቸውም የእግዚአብሔር መንፈስ ቤተ መቅደስ ሆነዋል። ሰላሙንም አወጀ፡ ትኩረት፡ "የሰላም ወንጌል አስታወቀ" ወይም "የሰላም ወንጌል አወጀ" ርቀው ለነበሩት፡ ይህ አህዛብን ወይም አይሁድ ያልሆኑትን አመልካች ነው። ቀርበው ለነበሩት፡ ይህ አይሁድን ያሳያል። በኢየሱስ አማካይነት እኛ ሁለታችንም * መቅረብ እንችላለንና፡

እዚህ ጋር "ሁለታችንም" የሚለው ጳውሎስን አማኝ አይሁድን እና አማኝ የሆኑትን አህዛብ ነው። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive) በአንድ መንፈስ፡ ሁሉም አማኞች፥ አይሁድ እና አህዛብ ወደ እግዚአብሔር አብ መገኘት በዚያው አንድ መንፈስ መግባት ይችላሉ።