am_tn/eph/02/13.md

2.3 KiB

ኤፌሶን 2፡13-16

አሁን * በክርስቶስ ኢየሱስ በመሆን፡

ጳውሎስ የኤፌሶንን አማኞች በክርስቶስ ከማመናቸውና ካመኑ በኋላ ያለውን ልዩነት ያሳያቸዋል። (ተመልከት፡ rc://*/tw/bible/kt/inchrist) ከእግዚአብሔር ርቃችሁ የነበራችሁት * ወደ እግዚአብሔር እንድትቀርቡ ተደርጋችኋል፡

አማኞቹ ቀደም ብሎ በሐጢያታቸው ምክንያት ከእግዚአብሔር ተለይተው ነበር። አሁን ግን ኢየሱስ በደሙ አማካኝነት ወደ እግዚአብሔር አቅርቧቸዋል። እርሱ ሰላማችን ነውና፡ ትኩረት፡"ኢየሱስ ሰላሙን ሰጥቶናል" በሥጋውም፡ ትኩረት፡ "በመስቀል ሞት በመሞት" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) የጥል ግድግዳ፡ ትኩረት፡"የጥላቻ ግድግዳ" ወይም "ጤናማ ያልሆን እሳቤ" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የለያየንን፡ ይሄ የሚያሳየው ጳውሎስንና የኤፌሶን ሰዎችን እንዲሁም አይሁድ አማኞችንና አህዛቦችን ነው። የትእዛዛትንና የሕግ ደንቦችን በሥጋው ሻረ፡ የኢየሱስ ደም አይሁድ እና አህዛብ በሰላም በእግዚአብሔር ፊት ይኖሩ ዘንድ የሙሴን ህግ ማሟላት ችሏል። አንድ አዲስ ሕዝብ፡ አንድ አዲስ ህዝብ፥የተዋጀ የሰው ዘር (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ሁለቱን ሕዝቦች ለማስታረቅ፡

ትኩረት፡"አይሁድንም ሆነ አህዛብን በአንድ ላይ ለማምጣት" በመስቀሉ አማካይነት፡ ይህ በክርስቶስ በመስቀል ሞት አማካይነት ማለት ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] በመስቀሉ አማካይነት የነበረውን ጠላትነት ገድሎ፡

ኢየሱስ አይሁድ እና አህዛብ እርስ በእርሳቸው የሚኖራቸውን ጠላትነት አስወግዷል። እንደሙሴ ህግ እንደገና መኖር አያስፈልጋቸውም። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)