am_tn/eph/02/08.md

1.6 KiB

ኤፌሶን 2፡8-10

የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋ ነውና፡ የእግዚአብሔር ርህራሄ በኢየሱስ በማመን ብቻ ከፍርድ ልንድን የቻልንበት ሁኔታ ነው። ትኩረት፡"በእርሱ በማመናችሁ ምክንያት እግዚአብሔር በፀጋው አዳነን።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የሆነ ነገር አይደለም፡ "የሆነ ነገር" የሚለው ሃረግ ወደ ኋላ "የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋ ነውና" የሚለውን አመላካች ነው። በስራ የተገኘ አይደለም፡ ትኩረት፡"ይህ መዳን በስራ አማካኝነት የተገኝ አይደለም" የእግዚአብሔር እጅ ሥራዎች ነን፡ "ነን" የሚለው ቃል ጳውሎስን እና በኤፌሶን ያሉትን አማኞች ሁሉ ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) በክርስቶስ ኢየሱስ፡ "በክርስቶስ ኢየሱስ" " እና ተመሳሳይ አገላለጦች ዘይቤያዊ አባባሎች ሲሆኑ በተደጋጋሚ በአዲስ ኪዳን ደብዳቤዎች ውስጥ የምናገኛቸው ናቸው። እነዚህ አባባሎችም በክርስቶስና እና በእርሱ በሚያምኑት መካከል ጠንካራ ግንኙነት የሚያሳዩ ናቸው። (ተመልከት፡ [[rc:///tw/bible/kt/inchrist]]) ለመስራት፡ ትኩረት፡ "መከተል" ወይም "ማድረግ" (UDB) (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]])