am_tn/eph/02/04.md

1.4 KiB

ኤፌሶን 2፡4-7

እግዚአብሔር ምሕረት በማድረግ ባለጠጋ ስለሆነ፡ "እግዚአብሔር በምህረት የተትረፈረፈ ነው" ወይም "እግዚአብሔር ለእኛ እጅግ ሩህሩህ ነው" ከወደደን ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ፡ "ለእኛ ካለው ታላቅ ፍቅር የተነሳ" ወይም "እጅግ በጣም ስለሚወደን" በበደላችን ሙታን በነበርንበት ጊዜ እንኳ ከክርስቶስ ጋር አዲስ ሕይወት ሰጠን፡ ይህ የሚያሳየው የሞተ ሰው ከሞት ካልተነሳ በቀር ምላሽ መስጠት እንደማይችል፤ሃጢያተኛ ሰውም አዲስ መንፈሳዊ ህይወት ካልተቀበለ እግዚአብሔርን መታዘዝ አይችልም። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በክርስቶስ ኢየሱስ፡ "በክርስቶስ ኢየሱስ" " እና ተመሳሳይ አገላለጦች ዘይቤያዊ አባባሎች ሲሆኑ በተደጋጋሚ በአዲስ ኪዳን ደብዳቤዎች ውስጥ የምናገኛቸው ናቸው። እነዚህ አባባሎችም በክርስቶስና እና በእርሱ በሚያምኑት መካከል ጠንካራ ግንኙነት የሚያሳዩ ናቸው። (ተመልከት፡ [[rc:///tw/bible/kt/inchrist]]) በሚመጣው ዘመን፡ "ወደፊት"