am_tn/eph/02/01.md

2.3 KiB

ኤፌሶን 2፡1-3

አያያዥ ዓረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ አማኞችን ስላለፈው ጊዜ ካስታወሳቸው በኋላ አሁን ደግሞ በእግዚአብሔር ፊት ያላቸውን ሁኔታ ይነግራቸዋል። ከበደላችሁና ከሓጢአታችሁ የተነሳ የሞታችሁ ነበራችሁ፡ የሞተ ሰው በአካሉ ምላሽ መስጠት ሃጢያተኛ ሰዎች እንዴት እግዚአብሔርን መታዘዝ እንደማይችሉ ያሳያል። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ከበደላችሁና ከሓጢአታችሁ የተነሳ፡ ሁለቱም "በደል" እና "ሐጢያት" የሚሉት ቃላት የሚያሳዩት አንድ አይነት ነገር ነው። ጳውሎስ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው የሰዎችን ሃጢያት ታላቅነት ነው። (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) እንኖር ነበር፤ ይህ ሰዎች ይኖሩ የነበሩበትን ባህሪ ያሳያል። ትኩረት፡"ቀድሞ ትኖሩ ነበር።" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) በዚያን ጊዜ የዚህን ዓለም ክፉ መንገድ በመከተል፡ ሐዋርያት "ዓለም" የሚለውን ቃል የሚጠቀሙት ስግብግብነት የሞላበትን ብልሹ የዚህ ዓለም ሰዎችን ባህሪያት ለማሳየት ነው። ትኩረት፡"በዚህ ዓለም ውስጥ እንደሚኖሩት አይነት ስዎች እሴት" ወይም የዚህን ጊዜያዊ ዓለም መርሆች በመከትል" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በአየር ላይ ባሉት ኀይላት ላይ ገዥ ለሆነው፡ ይህ ዲያብሎስን ወይም ሰይጣንን ያመለክታል። ለሚሠራው መንፈስ፡ "ለሚሰራው መንፈስ" የሚለው ሃረግ ዲያብሎስ ወይም ሰይጣንን ያመለክታል። ለሥጋችን ክፉ ምኞት እየታዘዝንና ፈቃዱን እየፈጸምን፥ የአእምሮአችንንም ሐሳብ እየተከተልን፡ "ስጋ" እና "አዕምሮ" የሚሉት ቃላቶች መላው ሰውነትን ይወክላል። (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) የቁጣ ልጆች፡ እግዚአብሔር የተቆጣቸው ሰዎች (ተመልከት፡