am_tn/ecc/10/20.md

985 B

በልብህ ሃሳብ እንኳን ቢሆን

የሰው ሃሳብ በሰው አእምሮ ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ "በሃሳብህም እንኳን ቢሆን"

በመኝታ ቤትህም ባለጠጋን

"ባለጠጋን በመኝታ ክፍልህ ሳለህ" ይህ ማንም ሊሠማህ በማይችል በግል ሥፍራ እንኳን ሆነህ ባለጠጎችን መርገም የለብህም ማለት ነው፡፡

ባለ ክንፎችም ነገሩን ይናገራሉና

እነዚህ ሁለት ሀረጎች አፅንኦት ለመስጠት ሲባል የተጣመሩ ሲሆን በመሰረቱም አንድ አይነት ነገር ይናገራሉ፡፡ ይህ የተናገርከውን የሚፈልጉና ሰዎችትንሽ ወፍ ያልከውን እንደሚሠሙ ያክል ሰምተው ለሌሎች ስለሚናገሩ ሠዎች ይናገራል፡፡ ተርጓሚ "ወፎች የተናገርከውን ሰምተው ነገሩን ለሌሎች ሠዎች ስለሚናገሩ"