am_tn/ecc/10/18.md

1.1 KiB

በእጅ መታከት ቤት ያፈስባል

ሰነፍ ሰው ቤቱን በየጊዜው አያድስም/አይጠግብም፡፡ ተርጓሚ "ሰነፍ ሰው ቤቱን ስለ ማያድስ ጣሪያው ያፈሳል፡፡"

በእጅ መታከት

እዚህ ጋር ሰው በእጅ ይወከላል፡፡ ተርጓሚ "በታካች ሰው ምክንያት" ወይም "ሰውየው ታካች በመሆኑ"

ቤት ያፈሳሳል

እዚህ ጋር ጣሪያው በሙሉ ቤቱ ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ "ጣሪያው ያፈሳሳል"

እንጀራን ለሳቅ….. ያደርጉታል

"ሳቅ" የሚለው ቃል በ ግስ ሊገለፅ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ሰዎች ለመሳቅ እንጀራን ያዘጋጃሉ"

የወይን ጠጅንም ለሕይወት ደስታ ያደርጉታል

ተርጓሚ "የወይን ጠጅ ሰዎች በሕይወት እንዲደሰቱ ይረዳቸዋል፡፡"

ሁሉም ለገንዘብ ይገዛል

አማራጭ ትርጉም 1)"ገንዘብ ፍላጎትን ሁሉ ያሟላል፡፡ 2)ገንዘብ ምግብንም ወይን ጠጅንም ያሟላል"