am_tn/ecc/10/16.md

818 B

አንቺ አገር ሄይ ወዮልሽ

በዝህ ቁጥር ፀሐፊው ለህዝቡ እንደ ግለሰብ(እንደ አንድ ሰው) ይናገራል፡፡

ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ

"ይህ ማለት ንጉሡ ልምድ የሌለው ወይም ያልበሰለ"

ማልደው የሚበሉ

ይህ የሚያሳየው ገዢዎች ሀገር ከመምራት ይልቅ መዥናናት ላይ ማተኮራቸውን ነው፡፡

ንጉሥሽ የከበረ ልጅ የሆነ

ይህ ልጅ ጥሩ ንጉሥ እንደሚሆን ታስቦ በተላላቆቹ መሠላጠኑን ያሳያል፡፡ ተርጓሚ "ንጉሥ" በከበሩ ሰዎች ሠልጥኖአል፡፡"

ለብርታት……. ለስካር ያልሆነ

ይህ የተከበሩ ገዚዎች ለምን እንደሚበሉ ይገልፃል፡፡