am_tn/ecc/10/15.md

710 B

ያደክመዋል

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ "ሰነፍ በልፋቱ ደካማ ይሆናል፡፡" ወይም "ሰነፍ በሚሰራው ስራ ይደክመዋል፡፡"

ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና

አማራጭ ትርጉም 1) "ብዙ ጊዜ ወደ ከተማ የሚወስደውን መንገድ ስያገኝም" ሰነፍ በጣም ከመስራቱ የተነሳ ስለሚደክመው መንገዱን የትም ማግኘት አይችልም 2) " ወደ ከተማ የሚወስደው መንገድ ባለማወቁ" ሰነፍ በጣም ከመስራቱ የተነሳ ስለ ሚደክመው ወደ ቤት መሄድን በደንብ አያውቅም