am_tn/ecc/10/13.md

1.1 KiB

የአፍ ቃል መጀመሪያ ስንፍና ነው

የሰነፍ ንግግሩ በ"አፉ" ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ "ሰነፍ መናገር ሲጀምር"

የንግግሩ ፍፃሜም ክፉ እብደት ነው

የሰነፍ ንግግሩ በ "አፍ" ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ "ተናግሮ ሲጨርስ ክፉ እብደትን ይናገራል፡፡

ቃሉን ያበዛል

ይህ ፈሊጣዊ ነው፡፡ ተርጓሚ"መናገሩን ይቀጥላል፡፡" (ፈሊጣዊ ተመልከት)

በኃላ የሚሆነውን

"ወደ ፊት የሚከሰተውን ነገር"

ከእርሱ በኃላ የሚሆነውን ማን ይነግረዋል?

ፀሐፊው ይህን ጥያቄ የሚጠይቀው ማንም ሰው ከሞቱ በኃላ ወደፊት የሚሆነውን የሚያውቅ እንደሌለ አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ-ነገር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ"ከእርሱ በኃላ የሚመጣውን የሚያውቅ ማንም የለም" የሚያውቅ የለም" ወይም "ከሞተ በኃል ምን እንደሚከሰት የሚያውቅ ማንም የለም"