እዚህ ጋር የጠቢብ ቃል በ"አፍ"ተወክሏል፡፡ ተርጓሚ"ጠቢብ የሚናገረው ነገር የተከበረ ነው፡፡"
እዚህ ጋር የሰነፍ ቃል(ንግግር) በ"አፍ" ተወክሏል፡፡ ይህ ንግግሮች የሚባሉት ያክል ሰነፉን በንግግር እንደሚያጠፉት ይናገራል፡፡