am_tn/ecc/10/04.md

307 B

የገዢ ቁጣ የተነሳብህ እንደሆነ

እዚህ ጋር "ገዢ" "በስሜቱ" ይወክላል፡፡ "ገዢ በአንተ ላይ ሲቆጣ"

ትዕግሥት ታላቁን ኃጢአት ፀጥ ያደርጋል

"ፀጥ በማለት የሚቆጣን ሰው ፀጥ ማድረግ ትችላለህ"