am_tn/ecc/10/01.md

1.2 KiB

የሞቱ ዝንቦች እንዲሁም ትንሽ ስንፍና

ዝንቦች ሽቶን እንደሚያበላሹት ሁሉ ሰነፍም እንዲሁ የሰውን መልካም ስም ጥበብና ክብር ያጠፋል፡፡ ዝንቦች ሽቶን ያበላሻሉ

ትንሽ ስንፍና ጥበብና ክብርን ያጠፋል፡፡

ይህ የሰው ስንፍና ጥበቡ ሰው የሆኑ ያክል ሞኝነቱ የራሱን መልካም ስም ጥበብና ክብርን እንደ ሚያበላሽና ጥበብና ክብርን ይናገራል፡፡

የጠቢብ ልብ …… የሰነፍ ልብ

እዚህ ጋር "ልብ" "አእምሮ" ወይም "ፈቃድን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ"ጠቢብ እንዴት እንደሚያስብ ….. ሰነፍ እንዴት እንደሚያስብ"

በስተቀኙ ነው …… በስተግራው ነው

እዚህ ጋር "ቀኝና ግራ" ትክክል የሆነና ስህተት የሆነ ነገርን ይገልፃሉ፡፡ ተርጓሚ"ትክክል ነገርን ለማድረግ ….. ስህተትን ለመስራት

የሚያስበውም ሁሉ ስንፍና ነው

ይህ እንዴት እንደሚያደርግ ይገልፃል፡፡ "የማይረባ" ወይም "ደደብ ነው፡፡"