am_tn/ecc/09/17.md

321 B

ይልቅ የጠቢባን ቃል በፀጥታ ትሰማለች

እዚህ ጋር "ትሰማለች" የሚለው ቃል መረዳትን ይወክላል፡፡ ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ የጠቢባን በፀጥታ የሚናገሩት ቃል መረዳት የተሻለ ቀላል ነው፡፡