am_tn/ecc/09/16.md

348 B

የድሀው ጥበብ ግን ተናቀች

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ"ሰዎች የድሀን ሰው ጥበብ ይንቃሉ"

ቃሉም አልተሰማችም

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ "የሚለውን አይሰሙትም" ወይም "ምክሩን አይቀበሉም"