am_tn/ecc/09/13.md

885 B

ከፀሐይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልፃል፡፡ የመክብብ 1፡3 ትርጉም ተመልከት ተርጓሚበምድር ላይ (ፈሊጣዊ ተመልከት)

ታላቅ ንጉሥም መጣበት

እዚህ ጋር "ንጉሥ" የሚለው ቃል እራሱን ሠራዊቱን በሙሉ ይወክላል፡፡ ተርጓሚ "ታላቅ ንጉሥና ሠራዊቱ"

ታላቅ ግንብም ሠራባት

ይህ መውጣት እንዲችሉና ከተማዋን እንዲያጠቁ ሠራዊቱ በከተማ ዙሪያ በጭቃ የሠሩትን ግንብ ይገልፃል፡፡

ጠቢብ ድሀ ሰውም ተገኘባት

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ"በከተማው ወስጥ ሰዎች፤ ደሀ፤ ጠቢብ ሠው አገኙ" ወይም "ደሀ ጠቢብ ሠው በከተማው ውስጥ ኖረ"