am_tn/ecc/09/11.md

1.7 KiB

ከፀሃይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልፃል የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ-በምድር ላይ

ሩጫ…..እንዳልሆነ….ሰልፍም….እንዳልሆነ

“ሩጫ ሁልጊዜ ለሯጭ እንዳልሆነ…..ሰልፍም ሁልጊዜ ለኃያላን እንዳልሆነ”

እንጀራ

እዚህ ጋር መብልን ሀሉ ይገልጻል፡፡ ተርጓሚ“ መብል”

ጊዜና እድል ሁሉ ይገናኛቸዋል

“እነዚህ ሁሉ ይገናኛቸዋል” እዚህ ጋር “ሁሉ” የሚለው ቃል ሩጫ ፣ ሰልፍ ፣እንጀራን፣ ባለጠግነትንና ሞገስን ይገልፃል፡፤

በክፉ ጊዜ ….ሲወድቅባቸው

ይህ ሰው ሲሞትን ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ “እርሱ ሲሞት” ወይም “የሞት ጊዜ ሲመጣ”

ዓሣዎች…..እንደተያዙ ወፎችም እንዲሁ የሰው ልጆች በክፉ…ይጠመዳሉ

ይህ ሰዎች ሳይጠብቁ ስለመሞታቸው ይናገራል፡፡ ልክ እንደዚያው ሳይጠብቁ ድንገት ሰዎች እንስሳትን ይይዛሉ፡፡

የሰው ልጆች በክፉ ጊዜ ይጠመዳሉ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ይህም እንደተሰሩና በወጥመድ እንደተያዙ ሰዎች አደጋና ጥሩ ጊዜ ያልሆነ እንደሚያጋጥማቸው ይናገራል፡፡ ተርጓሚ"በሰው ልጆች ላይ ክፉ ጊዜ እየመጣ ነው"

በድንገት ሲወድቅባቸው

ይህ ፈሊጣዊ ነው ተርጓሚ"ይከሰታል ድንገት ሳይጠብቁ በአንድ ጊዜ" ወይም "ድንገት ሲመጣባቸው"