am_tn/ecc/09/09.md

1.2 KiB

ከምትወዳት ሚስህ ጋር ደስ ይበልህ

አንድ ሰው ሚስቱን ሊወድ ይገባል፡፡ ተርጓሚ “የምትወዳት ሚስት ስላለችህ በደስታ ከእርሷ ጋር ኑር”

ከፀሃይ በታች

ይህ በምድር ላይ የተደረጉትን ይገልጻል የመክብብ 1፡3 ትርጉምን ተመልከት ተርጓሚ “በምድር ላይ”

ዘመንህ

“የህይወት ዘመንህ”

ይህ እድል ፈንታህ ነውና

“ይህ” የሚለው ቃል ከሚስትህ ጋር በደስታ መኖርን ይገልፃል፡፡

እጅህ ለማድረግ የምታገኘውን ሁሉ

እዚህ ጋር በእጁ ተወክሎአል፡፡ ምክኒያቱም ሰው ብዙ ጊዜ ለመስራት እጁን ስለሚጠቀም ነው፡፡ ተርጓሚ “መስራት የምትችለውን ነገር ሁሉ”

ስራና አሳብ እውቀትና ጥበብ አይገኙምና

“ሥራ” “አሳብ” ና “እውቀት” የሆኑት ሰዎች በግስ ሊገለፅ ይችላሉ፡፡ ተርጓሚ “ሙታን ሥራን አይሰሩም ወይም አያስቡም ወይም አያውቁም ወይም ጥበብ የላቸውም፡፡”